Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የመቶ አለቃው መዝሙር — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

የኀጢአትን ጉልበት በሞቱ ሲሰብር

ይህን ጊዜ ተረዳሁ ጻድቅ እንደነበር

በመስቀል ላይ ሆኖ ነፍሱን ሲሰጥ ለእኔ

የፍቅሩን ልክ አየሁ አመንኩበት ያኔ