Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚገባበት አጣ — ዳዊት ሞላልኝ

ህዝቡን የሚያስለቅስ በሞት የሚቀጣ

ሲያጣ ባያሟላ ግብር ባያመጣ

የናዝሬቱ የሱስ ገናናው ሲመጣ

ስራው ፈረሰበት ይኸው ግራ ገባው

የሚገባበት አጣ/4