Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምሕረት ባሕር — ዳዊት አለሙ

በበደሌ ብዛት ተሸንፌ ስመጣ

በሩ ክፍት ነበር አልዘጋህብኝም

እንባዬን አይተህ ራራህልኝ

እንደ አባት አቅፈህ ተቀበልከኝ