Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚመካ በእግዚያብሔር ይመካ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ምርኩዜ ሸንበቆ መች ሆነና

ተሰብሮ ሚወጋኝ እንደገና

የዘላለም አምባ መኖሪያዬ

በአምላክ ጥላ ስር ነው ማረፊያዬ