Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚመስልህ የለም — ነጻነት አሰፋ

የሚመስልህ የለም አንተ እግዚአብሔር ነህ

የሚመስልህ የለም አንተ ድንቅ ነህ

የሚመስልህ የለም አንተ እግዚአብሔር ነህ

የሚመስልህ የለም አንተ ልዩ ነህ