Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚመካ — ዮሐንስ በላይ

በሥጋ ለባሽ ላይ የሚታመን

የተረገመ ነው እንደሚለው ቃሉ

በኢየሱስ ሚታመን አያፍርም አያፍርም ይላል ቃሉ

አንተን ተከትሎ የዳነ

ሰላሙ በዝቶለት እርፍ አለ

አስተማማኝ ጥላ ሆንከው