Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚቋቋምህ ማንም የለም — ተስፋዬ ጋቢሶ

የሚቋቋምህ ማንም የለም

ፈቃድህ በእኛ ይሙላ ይፈፀም

ታላቅነትህም ይነገር

ጌታዬ ሆይ አንተ ብቻ ክበር (፪x)