የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ
ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
የውስጥ : የልቤን : የሚረዳልኝ
በሀዘኔ : የሚደርስልኝ
በድካሜ : የሚራራልኝ
ኧረ : እንደእየሱስ : ከየት : አገኛለው
እጅ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው
ክንዱ : ረድቶኝ : ይኸው : ቆሜያለው