Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚያስፈልገኝን ያውቃል — ነጻነት አሰፋ

የሚያስፈልገኝን እርሱ ያውቃል

የሰማይ አባቴ ለኔ ያስባል

እጆቼን ወደ እርሱ ዘረጋለሁ

በዘለዓለም አምላክ እታመናለሁ

የሚያስጨንቀን በእርሱ ጥዬ

እታመናለሁኝ በጌታዬ