Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሚያስመልጥ — ዳዊት ሞላልኝ

ማዕበሉ ቢነሳ ልቤ አይደነግጥ/2

ወጀቡም ቢበዛ ልቤ አይደነግጥ/2

አምላክ አለኝና ከክፉ ሚያስመልጥ

ከክፉ ሚያስመልጥ/2

ከጠላት ሚያስመልጥ/2

የጨላመን ኑሮ ጨላማን ሚያበቃ