Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምታስፈልገን — ይስሐቅ ሰዲቅ

ይህ ነው ጸሎቴ ማይቀየረው

ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው

ጠብቄ የያዝኩት እንደቀሪ ሃብት

እራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት