Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የምታስፈልገኝ — ይስሐቅ ሰዲቅ

ይሄ ነው ፀሎቴ ማይቀየረው

ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው

ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሃብት

ራሴን ማገኘው ሁሌም ባንተ ፊት

አንተን ፈልጌ ነው/4

የምታስፈልገኝ አንተ ነህ/2