Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሙሽራው የሙሽሪት — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

የወንድ ሙሸራ ድምጽ

የሴት ሙሸራ ድምጽ

"ቸር ነውና ፤ ቸር ነውና

ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና

እግዚአብሔርን አመስግኑ" ይላሉ

ሙሽሮቹ ይላሉ ፤ ሙሽሮቹ ይላሉ (፪x)