Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእንጨትነት ሕይወት — አሉላ ጌታሁን

ልፋ ያለው እንጨት - እድሉ የጠመመ

ባሬላ ተብሎ - እየተሰየመ

ያንን ኩንታል ድንጋይ - እየተሸከመ

-

ደግሞ ሌላው እንጨት - የ'ንጨት እድላሙ

መስቀል ነህ ተብሎ - ተሰይሞ ስሙ