Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ ዓለሜ — ሳምራዊት ሲዛር

የእኔ ደስታ ኢየሱስ አሃ

የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው /2/

የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው /2/

የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው /2/

የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው /2/

የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ