Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይነጫነጭ ጠላት — ደረጀ ከበደ

ፀሐይ ፈነጠቀች ደረሰ ጠዋቱ

ድምጼም ያስተጋባ የገደል ማሚቱ

እግዚአብሔርን ልጥራ በውዳሴ አሃዱ

ይነጫነጭ ጠላት ያው እንደልማዱ (፫x)