Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የነፍሴ ምርጫ — አስራት ሙላቸው

መቼም ብዙ - ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ

በባህሪያቸው አማልክት ሳይሆኑ አምላክ ነን የሚሉ

ከማንም/ከየቱም ጋር ሳታነፃፅርህ ሳታወዳድርህ

ነፍሴ ወዳህ በላይዋ ሾመችህ አንተን እግዚአብሄር