Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የነፍሴ ማምለጫ — ኤፍሬም ዓለሙ

አንተ የኔ ጌታ የነፍሴ ማምለጫ

እታመንሃለው ሁሌ ጠዋት ማታ/2

አይቻለው ጌታ ክንድህን በህይወቴ

ስታድናት ያቺ ነፍሴን ከጠላቴ

እስከዛሬ የታደከኝ ለክብር ነው

ከዚ ሌላ ምን እላለው ተመስገን ነው

ተመስገን ነው ተባረክ ነው

ከፍ በል ነው ተወደስ ነው