Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ ጌታ ነው — ቤተልሔም ተዘራ

ሞገስ የጠገበ ክብር የተረፈው

ምሥጋና አምልኮ ገንዘቡ የሆነው

እርሱማ የእኔ ጌታ ነው

እርሱማ የእኔ ጌታ ነው (፪x)