Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ መድህን ጌታ — አዲሱ ወርቁ

አምላኬን ልባርክ አፌን እከፍታለሁ

ለወደደኝ ጌታ ምስጋናን እሰዋለሁ ተመስገን እላለሁ

በመከራ ጊዜ ፈጥኖ ደርሶልኛል

ነፍሴ ትገዛለት ፍቅሩ አሸንፎኛል (፪x)

ለመድህኔ ይሁን ምስጋና

ድሃ አደጉን አስቧልና

የሚያረካ ፈጸሞ በአለም

እንደ ኢየሱስ የለም