Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ ምስጋና — ሶፍያ ሽባባ

የእኔ ምሥጋና

ዝናብ እንደሌለው ደመና

ውኃ እንደሌለው ደመና

አይደለም የእኔ ምሥጋና (፪x)