Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ ነገ ለእኔስ ብርሃን ነው — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

ስለዚህ እላችኋለሁ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና

በምትጠጡት ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት

አትጨነቁ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን?

ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ አይዘሩም አያጭዱም

በጐተራም አይከቱም የሰማዩ አባታችሁ ይመግባቸዋል

እናንተም ከእነርሱም እጅግ አትበልጡምን? ከእናንተ ተጨንቆ