Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔ ወዳጅ — ዳንኤል አምደሚካኤል

የእኔ ጌታ: ኢየሱስ : ነዉ

ግዙፉን ቀንበሬን የሰበረው

ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም

በጣም ተዋደናል አንለያይም (፪x)

የእኔ ወዳጅ ኢየሱስ : ነዉ

ግዙፉን ቀንበሬን የሰበረው