Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእኔን ክፉ ለማትወደው — ዳግማዊ ጥላሁን

ስራመድ በሞት ጐዳና

ድካሜን ከላይ አየና

ለወጠው የኔን ፍፃሜ

ላምልከው በቀረኝ ዕድሜ (፪x)

ላምልከው በቀረኝ ዕድሜ (፬x)