Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይቅርታ — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

"ማሜ አሁን እኮ ያለሽ እድል

አባትሽህን ሄዶ ይቅርታ መጠየቅ ነው

አዎ አውቃለሁ እንዴ ግን እኔ ይቅርታ እጠይቀዋለሁ?

እንዴ ለምንድን ነው ሄደሽ ይቅርታ ማትጠይቄው?

መጽሃፍ ቅዱስ እኮ ስለይቅርታ

በጣም ብዙ ነገር ነው የሚያስተምረን