Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይረዳል — ዳንኤል አምደሚካኤል

ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ (ኦሆሆ)

አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)