Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእሩቅ አላሚ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

የሩቅ አላሚ ነኝ ግን የቅርብ አዳሪ

የሩቅ አሳቢ ነኝ ግን የቅርብ ተጓዥ ነዋሪ ሰፋሪ

የፈቃድን ሚስጥር እሻና በብርቱ

ግን ልቤ ሊኖረው አወይ ማመንታቱ

በውስጥ ማንነቴ በራለሁ ከሰማይ

ስጋዬ ጎትቶ ያወርደኛል ከላይ