Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይሰባሰባሉ — ደረጀ ከበደ

በምሥራቅ በምዕራብ በሰሜን በደቡብ

የተበታተኑት ይሰበሰባሉ

በአንድ ጣራ ሥር ሆነው ዳግመኛ ጌታን ያከብራሉ (፪x)