ቁጥር 1 · Verse 1
አመንዝራዪቷ እንዲፈረድባት
በጌታ ኢየሱስ ፊት አምጥተው አቆሟት
ጌታ ግን ከእናንተ ሃጥያት የሌለበት
አላቸው ይህቺን ሴት በድንጋይ ይውገራት
ሁሉም ህሊናቸው ስለወቀሳቸው
ወጡ ኢየሱስ ቀረ ያለሃጥያት ለብቻው
ቁጥር 1 · Verse 1
አመንዝራዪቷ እንዲፈረድባት
በጌታ ኢየሱስ ፊት አምጥተው አቆሟት
ጌታ ግን ከእናንተ ሃጥያት የሌለበት
አላቸው ይህቺን ሴት በድንጋይ ይውገራት
ሁሉም ህሊናቸው ስለወቀሳቸው
ወጡ ኢየሱስ ቀረ ያለሃጥያት ለብቻው