Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሰላም ጥጉ — ቤተልሔም ተዘራ

ሰው በምን ይረካል ልቡ

ዓለሙም አያልፍም ልኩ

ጌታ ነው የሰላም ጥጉ (፪x)

ኢየሱስ ነው የደስታ ጥጉ

ኢየሱስ ነው የደስታ ጥጉ (፪x)