የሰማይ አምላክ የሰራዊት ጌታ
ነፍሴ ታመስግንህ ጥዋትና ማታ
ቅኔ ልቀኝልህ ልቅረብ በዝማሬ
በአንተ ስራ ነው እዚህ ያለሁት ዛሬ
ዋጋ ያልነበረኝ ከንቱ የተረሳሁ
አምላኬን የማላውቅ ነበርኩ እረኛ ያጣሁ