Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሰማይ ዜጋ — በረከት ተስፋዬ

ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ

እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ

የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም

ሰማያዊ ዜግነት አለኝ