Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይሰራል ጌታ — ዳግማዊ ጥላሁን

አምላኬማ አምላክ ነውና ዛሬም ይኖራል

ሳይለወጥ እየለወጠ ታሪክ ይሰራል

አምላኬማ አምላክ ነውና ዛሬም ይኖራል

ሳይቀየር እየቀየረ ታሪክ ይሰራል

ይሰራል ጌታ የአንተ እጅ

አይቻለሁኝ ሁሉን ሲያበጅ