Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይሰራል — ዮሴፍ በቀለ

ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለ ወይ

የሚያቅተው አለ ወይ

አለ ወይ ኧረ አለ ወይ

ለኢየሱስ የሚሳነው አለ ወይ

የሚያቅተው አለ ወይ

አለ ወይ ኧረ አለ ወይ