Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሠራዊት ጌታ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የሠራዊት ጌታ ኃያሉ መድህኔ

ሲጠብቀኝ ሳለ ፍርድና ኩነኔ

በኃጢአት ጣር ስኖር ተሳስሬ

ከእስራቴ ፈታኝ መራኝ ወደ አገሬ (፪x)