Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሰው አስታማሚ — ደረጀ ከበደ

የሰው አስታማሚ ውሱን ነው ስልቹ

ይርዳሉ እጆቹ ይከብዳሉ ዓይኖቹ

የሰው አስታማሚ ጥቂት ነው ትዕግስቱ

እግዚአብሔር ግን ታማኝ ቅርብ ለጠሩቱ

እግዚአብሔር ግን ታማኝ

በራችሁ ተዘግቶ ተረሳን ያላችሁ