Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የታለ ዕልልታው — ታደሰ እሸቴ

በላይ በከፍታ ስፍራ በሰማይ የሚኖረው

ከጨለማ ውስጥ ያወጣን ቀንበሩን የሰበረው

ዙፋኑ ከጥንት ብሩክ ነው ከልባችን ክብር እንስጠው

በሞቱ ሕይወት የሰጠን ሥሙ እንደሚፈስ ዘይት ነው