Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይታመናል — ተፈራ ነጋሽ

ልዑል ነህ ተብሎ በፈርዖን ቤት

ስፍራው እንዳልሆነ ሲገባው እውነት

ሁሉን ክብር ትቶ መረጠ መከራ

ተስማማ ጨክኖ ከፈጣሪው ጋራ (፪x)