Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የታረደው በግ — ታደሰ እሸቴ

በረከትና ክብርም ጥበብም

ባለጸግነት ኃይልም ብርታትም

በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው

ለነበረው ላለው ለሚመለሰው

ለታረደው በግ ምሥጋና ይድረሰው (፬x)

በረከትና ክብርም ጥበብም