Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የጠበኩት ጌታ — አዲስዓለም አሰፋ

የጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣል (፪x)

አሜን ድንገት ይመጣል ሁሉን ዉብ ያደርጋል

የጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣል (፪x)

እሰይ ድንገት ይመጣል ሁሉን ዉብ ያደርጋል