Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የጠፋውን ማን ይፈልጋል — ተስፋዬ ጋቢሶ

ቤቱ ፈርሶ እያየህ የእግዚአብሔር

የራስህን ኑሮ ልታሳምር

ያለጌታ ልትከብር ሮጠሃል እስከዛሬ

ውስጡ ግን ባዶ ነው የጨበጥከው ፍሬ