Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የተፈታው እስራቴ — አዜብ ኃይሉ

የታሰረችው ውርንጭላ ለኢየሱስ መቀመጫ

ታስፈልገዋለችና አምጧት በፍጥነት/በቶሎ ፍቱና (፪x)

ለምን ቢባል ሊከብርባት ፣ ለምን ቢባል ሊነግስባት

እራሱን በላዯ አድርጐ ኢየሩሳሌም ሊገባባት/ሊጓዝባት (፪x)