Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የትግሉን ምዕራፍ — ደረጀ ከበደ

የትግሉን ምዕራፍ ተወጥተን

ሜዳ ተራራውን ዘልቀን

ሳንለያይ በአንድ ሆነን

ከወንዙ ማዶ እንገናኛለን (፪x)