Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የተመሰገነ — ዳንኤል አምደሚካኤል

በሰማይ በምድር የተመሰገነ

በስራው ጻድቅ ነው እጅግ የታመነ

ሰማይን በኃይሉ በቃሉ ያጸና

እግዚአብሔር ታላቅ ነው ገናና

ኦሆ ገናና ነው (፪x)

እግዚአብሔር ታላቅ ገናና ነው

ኦሆ ገናና ነው (፪x)

የእኛ ጌታ ታላቅ ገናና ነው