Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የተስፋ ቃል — አውታሩ ከበደ

የተስፋ ቃል ሰጠኝ ገና በልጅነት እኔ አለሁ አለኝ

ሃሩሩ እንዳይጐዳኝ እባቡ እንዳይነድፈኝ እንዳይጠጋኝ

አቤት የተነሳው የጠላት ዘመቻ ገፍቶ ሊጥለኝ

የእርሱ ቤት ደካማ የእኔ ግን በጌታ ሄደ እየበረታ