ቁጥር 1 · Verse 1
ከዘመድ አዝማድህ ተለይተህ ውጣ
የሚልን ድምጽ ሰምቶ በእምነት የወጣ [1]
አብርሃም ዛሬ ግን መቶ ዕድሜ ሊሞላ
አስር አመት ቀረው ሊሻገር እርጅናን [2]
ሲዘገይ የተስፋው ቃልኪዳን ሲጠፋ
ከአብርሃምና ሳራ ተሟጠጠ ተስፋ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከዘመድ አዝማድህ ተለይተህ ውጣ
የሚልን ድምጽ ሰምቶ በእምነት የወጣ [1]
አብርሃም ዛሬ ግን መቶ ዕድሜ ሊሞላ
አስር አመት ቀረው ሊሻገር እርጅናን [2]
ሲዘገይ የተስፋው ቃልኪዳን ሲጠፋ
ከአብርሃምና ሳራ ተሟጠጠ ተስፋ