Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የተወጋ ጐኑን — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

የተወጋ ጐኑን እጆቼ ሲነካ

እይኖቼ በሩልኝ ሕይወት አለው ለካ

እንደሞተ አልቀረም ኢየሱስ ተነስቷል

ለሞተው ነገሬ ሕያው ነፍስን ዘርቷል