የጸና ግንብ የሕይወቴ ምርኩዝ ሞገሴ ነው ለእኔ
በእርሱ ብርታት በእርሱ ፀጋ እኮ ነው ጸንቼ መቆሜ
ተዐምረኛ የተዐምራት አምላክ ድንቅን የሚሰራ
ከጌታዬ ከኢየሱሴ በቀር የለም እውነተኛ
ታሪክ ተገልብጦ ጠላቴም ተመቶ
በቆፈረው ጉድጓድ እርሱ ራሱ ገብቶ
የጸና ግንብ የሕይወቴ ምርኩዝ ሞገሴ ነው ለእኔ
በእርሱ ብርታት በእርሱ ፀጋ እኮ ነው ጸንቼ መቆሜ
ተዐምረኛ የተዐምራት አምላክ ድንቅን የሚሰራ
ከጌታዬ ከኢየሱሴ በቀር የለም እውነተኛ
ታሪክ ተገልብጦ ጠላቴም ተመቶ
በቆፈረው ጉድጓድ እርሱ ራሱ ገብቶ