አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
አዝማች · Chorus
የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው
አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው
ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ
ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ
ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ