Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምጽ — ታደሰ እሸቴ

የምትወደው ልጅህን ወደ ተራራ ውሰደው

በእዚያም ለእኔ ክብር መስዋዕት አድርገህ ሰዋው

ጌታ እንዲህ ይለኛል ብዬ ከቶ አልጠበኩም

ቢሆንም ሳስተያየው ከእርሱ ፍቅር አይበልጥም

እኔም ሳላወላውል ወደዚያ ስፍራ ደረስኩኝ

ልጄን ለመሰዋት መሰዊያውን ሰራሁኝ